Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Accessories

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እና አንድ ፕሮጀከተር (Lap Top computers & LCD projector) ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/16/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እና አንድ ፕሮጀከተር (Lap Top computers & LCD projector) ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ ገፅ (e-GP) ላይ የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።

2.     በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

3.     ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-9ኛ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች ላፕቶፖች (Lap Tops & projector) ግዥ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/P/NCB/16/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

ተ.ቁ

የእቃዎች ዝርዝር

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1.

የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እና እንድ ፕሮጀክተር (Lap Top computers & LCD projector)

ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር)

የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

5.     ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 558 0627 መደወል ይችላሉ።

6.     ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender