Tender Detail

Tender Details

  • Company መስሪያ ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
  • Address የደቡብ፣ ኢትዮጵያ , Phone: 0937794615
  • Website
  • Deadline02 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-02 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

መስሪያ ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኝ ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ማለትም፡ -ድሮን ካሜራ፣ ላፕቶፕ፣ ስፒድ ላይት፣ ትራይፖድ፤ ሌንስ፣ ካሜራ፣ እና ኔከ ማይከ ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መስሪያ ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መስሪያ ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኝ ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ማለትም፡ -ድሮን ካሜራ፣ ላፕቶፕ፣ ስፒድ ላይት፣ ትራይፖድ፤ ሌንስ፣ ካሜራ፣ እና ኔከ ማይከ ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

1. በዘመኑ ግብር የከፈሉ (የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው)

2. በዘርፉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN number) ያለው

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ

4. የኤሌክትሮኒከስ መሳሪያዎች ለግዥ የተዘጋጀውን ዝርዝር (specification) የያዘ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በወላይታ ሶዶ በሚገኝ የአገልግሎቱ ፋይንንስ ከፍል ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

5. እጩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር 20,000(ሀያ ሺህ) ዋስትና ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ወይም በጥሬ ገንዘብ ሲሆን የቴከኒካል ኦርጂናል ማስረጃዎች ጋር በፖስታ አሽገው በመስሪያ ቤቱ አድራሻ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ጨረታው ይከፈታል በተባለው ቀን በመንግስት የስራ ሰአት ሲሆን ቀኑ የመንግስት የስራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7. ተጫራቾች የመንግስት ግዥ መመሪያ በሚያዘው መሠረት ጨረታው ከሚከፈትበት እለት ጀምሮ የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ለ30 ቀናት ይሆናል፡፡

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማስረጃ:- በ0937794615 ደውለው ይጠይቁ፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

Save Tender