Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት
  • Address , Phone: 0111546420
  • Website
  • Deadline23 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-23 00:00:00
  • Categories Education And Training , Educational And Training Equipment And Machinery

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ. ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /002/2018 ዓ.ም

ለሁለተኛ ዙር የመጣ ጨረታ ማስታወቂያ

በመደበኛ በጀት ለሚገዙ እቃዎች

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ. ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 ሎት የፅዳት እቃ ብር 5000

ሎት 2 ቋሚ ብር 6000

ሎት3 የአላቂ እቃዎች ብር 5000

ሎት4 ህትመት ብር 1000 በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1.       በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ፡፡

2.       ናሙና መቅረብ የሚገባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

3.       የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ሎት 2 ሎት 3 ሎት ሎት 4 በባንኩ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥቃቅን የተደራጁ የራሳቸው እቃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህንን ካልቻሉ ግን እንደ ሌሎቹ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከፍለው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡

4.        የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር ከቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ወይም መግዛት ይችላሉ፡፡

5.        በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁ 4 ይከፈታል።

6.       ተጫራቹ የሚያቀርበው ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

7.        አሸናፊው ድርጅት ያሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

8.       ተጫራቹ ያሸነፈባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9.       የግዥው አካል ከውል በፊት 25% ጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡

10.    መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.    ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ከአዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆተል ጀርባ ይገኛል፡፡

አድራሻ፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብሎ ጽዮን ኮንዶሚንየም ጀርባ ይገኛል።

ስልክ: - 011154-64-20/0912389634

በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት

Save Tender