Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916025922
  • Website
  • Deadline20 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-20 00:00:00
  • Categories Other , Electronics Materials

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ፡- ኤሌክትሮኒከስ እና ሎት ሁለት፡-ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ


በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

 ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ፡- ኤሌክትሮኒከስ እና ሎት ሁለት፡-ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያው

ምርመራ

1

ሎት እንድ ፡ ኤሌክትሮኒክስ

በቁጥር

የሎት 1፣የሎት2 ዕቃዎች  ብዛት አይነት ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ላይ ይገኛል።

2

ሎት ሁለት፡- ርችት

በቁጥር

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስከር ወረቀት፣የግብር ከፋይየምዝገባ ሰርተፍኬት፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣እና ሌሎች ያሏቸውን ማስረጃዎቻቸውን በግልፅ ሊነበብ በሚችል መልኩ አደራጅተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

•        ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዐ ተከታታይ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ከግዥ/4-1 ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ሎማታ አጠገብ ሲዳማ ከልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፣ ቢሮ ቁጥር 18 ሀዋሳ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

•        ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 20,000 ዐዐ / ሃያ ሺህ ብር በባንክ የተመሰከረለት CPO ብቻ ለእያንዳንዳቸው ሎት ማቅረብ አለባቸው፡፡

•        ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ (ፕሮፎርማ/ ፋይናንሻልና ቴከኒካል ዶክመንት ኮፒና ኦርጅናል በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ1ዐ የሥራ ቀናት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከታወጀበት እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

•        ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዐኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎማታ አጠገብ ሀዋሳ ይከፈታል ፡፡

•        መ/ቤቱ ከጠቅላላው የግዥ መጠን (ብዛት) ላይ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡

•        መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

•        ነገር ግን የጨረታው ሳጥን የሚታሸግበት እና የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ባይሆን የጨረታዉ ሳጥን የማሸጉም ሆነ የመክፈት ሥነሥርአት የሚከናወነው በቀጣይ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት እና ቦታ ይሆናል::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916025922 0912462506 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

 ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ

Save Tender