የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃዉ አገልግሎት ዓይነት |
መለኪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበ ትሰዓት |
ቦታ |
|
1 |
1 |
ኤሌክትሮንክስ |
በቁጥር |
30,000 |
8:30 |
9:00 |
|
|
2 |
2 |
የጽህፈት መሣሪያ |
በቁጥር |
20,000 |
8:30 |
8:30 |
|
|
3 |
3 |
የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች |
በቁጥር |
10,000 |
8:30 |
10:00 |
|
|
4 |
4 |
የመኪና ዕቃ መለዋወጫና ጥገና |
በቁጥር |
20,000 |
8:30 |
10:30 |
|
በመሆኑም በንግድ ዘርፍ የታደሰ ፍቃድ፤ የዘመኑ ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉ እና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉ; ለመንግስት ቅድመ ግብር /3%/ መከፈል የሚችል የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ 60 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል።
ለጨረታዉ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ።
ተጫራቾች ቢሮዉ ያዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በስራ ቀናት ብቻ 15 ቀናት ዉስጥ የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ኮንሶ ካራት ከተማ በሚገኘዉ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበዉ መዉሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ፕርፎርማ በመሙላት ሎት 1-8፡30 ሎት-2 8፡30 ሎት 3-8:30 ሎት 4/8.30 ሰዓት ኦሪጂናል ሰነድ አንድ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኮፒ ሰነድ አንድ ቴከኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነድ በእናት ፖስታ ተለይቶ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛዉ የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው በስራ ቀን ሎት1-9፡00 ሎት-2/9፡30 ሎት:3-10፡00 ሎት/10.30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፤ የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ቢሮዉ በቀረበዉ ጨረታ ላይ ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉል ከመፈራረሙ በፊት የግዥዉን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፤
ከተወዳዳሪዎች አሸናፊው ድርጅት በአይተም የተገለፁትን ዕቃዎች ኮንሶ ካራት ከተማ የግ/ፋ/ን/አስ/ርዳይሮክቶሬት ከፍል ውስጥ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
መ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0926314278 /0953746806 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ
