Tender Detail

Tender Details

  • Company የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት
  • Address በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ከወ/ሮ ቀለም ወርቅ መሰናዶ ት/ቤት ከፍብሎ ፊውቸር ሆፕስ ት/ቤት ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 11 93 06
  • Website
  • Deadline23 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-23 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cloth And Shoes , Educational And Training Equipment And Machinery

የጥበብ እድግት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 ዓ/ም የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች የፅዳት እቃዎች በ3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጥበብ እድግት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 ዓ/ም የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች የፅዳት እቃዎች በ3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታመሉ ተጫራቾች ጨረታውን መወዳድር ትችላላችሁ።

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስ በመገኘት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ በት/ቤቱ ግቢ ቢሮ ቁጥር G-1/005 በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ :: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት ግልፅ በሆነ መንገድ ቫትን አካቶ በመሙላት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር G+1/005 ኦርጅናል እና ኮፒውን ማስገባት አለባችሁ ።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይሲሆን በክኛው ቀን ቢሮ ቁጥር G+1/005 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡ 30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ት/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባችሁ ።

7. ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ት/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነድ ብቻ ነው ::

አድራሻ፡- በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 04 ከወ/ሮ ቀለም ወርቅ መሰናዶ ት/ቤት ከፍ ብሎ ያዳም ዘውድ ሆቴል አጠገብ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0111119306/0913436612

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት

Save Tender