የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት የአልሚ ምግቦች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት የአልሚ ምግቦች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአልሚ ምግቦች ግዥ ዝርዝር
|
No. |
የእቃው ዝርዝር Description |
መስኪያ Unit |
ብዛት Quantity |
የማስረከቢያ ቦታ location |
|
1 |
Famix or fortified blended food (FBF) for 6-to-59-month children/ready-to-use supplementary food (RUSF) |
SachetKg |
240,000 |
Gambella Region |
|
2 |
CSB++ (Super Cereal Plus): |
Kg |
48,000 |
Gambella Region |
|
3 |
Packed milk powder (Nido) |
Kg |
25000 |
Gambella Region |
|
4 |
Famix(Fortified blended food (FBF), Corn Soya Blend (CSB/CSB+) for PLWs |
Kg |
22500 |
Gambella Region |
|
5 |
Wheat flour |
Kg |
32634 |
Gambella Region |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
4. የታከስ ከሊራንስ ሰርተፊኬት
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የአልሚ ምግቦች ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ
ቤቱ የኦፕሬሽን ከፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።
7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጧት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይይከፈታል።
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተከርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ :- 0115539983/0912652311 /0911079926/
የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲን ሰብአዊ ድጋፍናልማት ኮሚሽን
