Tender Detail

Tender Details

  • Company አርሲ ዞን ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዮን ኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አርሲ ሮቤ ወረዳ
  • Address አርሲ ዞን አርሲ ሮቤ ወረዳ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913034991
  • Website
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን ሀ/የተወሰነ ለ2018/19 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፊር ማዳበሪያ በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን በሮቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በ 7 ወረዳዎች ውስጥ ወደ ሚገኙ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

አርሲ ዞን ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዮን ኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አርሲ ሮቤ ወረዳ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን ሀ/የተወሰነ ለ2018/19 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፊር ማዳበሪያ በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን በሮቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በ 7 ወረዳዎች ውስጥ ወደ ሚገኙ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

1.     ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ 1 የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፈደራል በከልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዥዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት /supplier list/ ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ያኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ለዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን ሂሳብ ቁጥር 1000026167926 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን ቢሮ ቁጥር 04 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላል።

3.     ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑ ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ለዚህ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በአቅራቢያ በሚገኙ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች ያለምንም ማጓጓዣ አቅርቦት ችግር አስተማማኝ አቅም ያላቸውና በራሱ ቢያንስ 8 ተሳቢ መኪና ማቅረብ የሚችል የባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል።

5.     ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ዶክመንትና ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ (1) ኦርጅናል እና አንድ (1) ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማዘጋጀት አንድ ላይ ታሽጎ ከላይ በተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 ላይ የተጠየቁትን የሰነድ መስፈርቶች በመጨመር እስከ 16ኛ ስራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዬን አዳራሽ ይከፈታል።

6.     ዩንዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ ቁጥር፡- 0913034991/ 0910764768

 

አርሲ ዞን ዲደአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩንዮን ኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አርሲ ሮቤ ወረዳ

Save Tender