በአርሲ ዞን ሌሙና ቢለቢሎ ወረዳ ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ለ2018/19 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአርሲ ዞን ሌሙና ቢለቢሎ ወረዳ ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን በሌሙ ሲረባ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን በ4 ወረዳዎች ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የህ/ሥ/ማህበራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አርሲ ዞን ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን
የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን ሌሙና ቢለቢሎ ወረዳ ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ለ2018/19 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአርሲ ዞን ሌሙና ቢለቢሎ ወረዳ ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን በሌሙ ሲረባ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን በ4 ወረዳዎች ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የህ/ሥ/ማህበራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በመሆኑም
1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO)፤ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፌዴራል በክልል ወይም በዞን ጽ/ቤት ወይም በግዥዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት (supplier list) ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ) ለጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን ሂሳብ ቁጥር 1000041394618 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑ ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ለዚህ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በአቅራቢው በሚገኙ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (Cpo) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ያለምንም ማጓጓዣ አቅርቦት ችግር አስተማማኝ አቅም ያላቸውና በራሱ ቢያንስ 8 ተሳቢ መኪና ማቅረብ የሚችል የባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ዶክመንትና ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ (1) ኦርጂናል እና (1) ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማዘጋጀት አንድ ላይ ታሽጎ ከላይ በተራ ቁጥር 1፤2፤3፤4 እና 5 ላይ የተጠየቁትን የሰነድ መስፈርቶች በመጨመር እስከ 16ኛው ቀን ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን ሌሙና ቢለቢሎ ወረዳ ጋለማ የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን አዳራሽ ይከፈታል።
6. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0911030518/0912240067
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አርሲ ዞን ጋለማ
የገ/ሕ/ሥ/ዩኒየን
