Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline11 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-11 00:00:00
  • Categories Machinery

ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርንቸር ስራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፍያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 06/2018

 

ድርጅታችን ለፈርንቸር ስራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፍያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፣ ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጨራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-

1.     በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።

3.     ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4.     ተጫራቾች የቪነር መለጠፍያ ማሽን (Edge Banding Machine) በተጠየቀው እስፔስፊክሽን መሠረት ማቅረብ የሚችሉ።

5.     ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

6.     አሸናፍው ተጫራች ስለ ማሸኑ አጠቃቀም ስልጠና የመስጠትና የመትከል ግደታ አለበት።

7.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።

የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ 16 ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912131795 /0912080221 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender