የሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2018 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርበውን የተለያያ የአፈር ማዳበሪያ ኢተያ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ለስሩ ለሚገኙት መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2018 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርበውን የተለያያ የአፈር ማዳበሪያ ኢተያ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ለስሩ ለሚገኙት መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በመሆኑም-
1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ከፍለው ንግድ ፍቃዳቻውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይናት መለያ ቁጥር (TIN NO)፤ የታደሰና በፌደራል በክልል የደረጃ ማረጋገጫ ማቅረብ፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገጃ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት (Supplier list) ያላቸውና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ለየሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ሂሰብ ቁጥር 1000032268513 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሰቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበቸዋል። ተጫራቾች ለዚህ ሰነድ የጨረታ ማስረከቢያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በአቅራቢያ በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ያለምንም መጓጓዣ አቅርቦት ችግር አስተማማኝ አቅም ያላቸውን በራሱ ቢያንስ 7 (ሰባት) ተሳቢ መኪና ማቅራብ የሚችል የባለቤትናት ማረጋጋጫ (ሊብሬ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የወጋ ማቅረቢያ በመሙላት 1 (አንድ) ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እና 1 (አንድ) ፋይናንሺያል ኦርጂናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ሁሉንም ዶክመንት በአንድ ፖስታ በማሸግ በተራ ቁጥር 1፤ 2፤ 3፤ 4 ና 5 የተጠየቁትን የሰነድ መስፈርቶችን በመጨመር እስከ 5ኛው የስራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 4:30 በሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
6. መ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ- 0910114639/0936062145/092068295
በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ
