የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ supply and fix perforated metal & equivalent ceiling work ግዥ አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/12/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ supply and fix perforated metal & equivalent ceiling work ግዥ አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
|
1 |
supply and fix perforated metal & equivalent ceiling work |
DCE/SF/12/2026 |
29/05/2018 ከጠዋቱ 4:15 |
29/05/2018 ከጠዋቱ 5:00 |
50,000.00 |
1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ cpo ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (uncondtinal bank guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊከሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስቴድዮም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011440-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-MAIL : አድራሻ info @dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
