Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት
  • Address ምዕራብ ሐረርጌ ዞን : በሐረር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0942015828
  • Website
  • Deadline13 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-13 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአቶ ሀሰን ዳውድ ስም የተመዘገበ የካርታ ቁጥሩ 917/71 በ28/4/2013 የሆነ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለመብት፡- ጫላ አሜ እና በፍርድ ባለዕዳ ተከሳሽ ፡- 1 ሀሰን ዳውድ 2 መዲን ኢንሹራንስ ኩባንያ አልቀረቡም መካከል ስላለው የፍርድ ቤት ክርክር ጉዳይ አመልክቶ በአቶ ሀሰን ዳውድ ስም የተመዘገበ የካርታ ቁጥር 917/71 በ28/4/2013 የተመዘገበ) የሆነ ቤት፡፡ በአሁኑ ወቅት ግምቱ 2,949,517.8 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አስራ ሰባት ብር ከስምንት ሳንቲም) የተገመተ አድራሻው በአዳማ ከተማ፣ አንጋቱ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የካርታ ቁጥሩ 917/71 ሆኖ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የካርታ ቁጥሩ ORO 001144001013 የሆነ መኖሪያ ቤት፣ በደቡብ የካርታ ቁጥሩ ORO 00114400105 እና በሰሜን የካርታ ቁጥር ORO 00114400107 የሆኑ ቤቶች ያዋስኑታል።

ቤቱ በሐራጅ እንዲሸጥና ከሚገኘው ገቢ ላይ ዕዳው እንዲከፈል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። የቤቱ ግምት በአሁኑ ወቅት 2,949.517.8 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አስራ ሰባት ብር ከስምንት ሳንቲም) ተገምቷል። የቤቱ አድራሻ በአዳማ ከተማ፣ ቀበሌ አንጋቱ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የካርታ ቁጥሩ 917/71 ሆኖ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የካርታ ቁጥር ORO 001144001013 የሆነ መኖሪያ ቤት፣ በሰሜን ካርታ ቁጥሩ ORO 00114400105 የሆነ መኖሪያ ቤት እና በደቡብ የካርታ ቁጥር ORO 00114400107 የሆኑ ቤት ያዋስኑታል። በመሆኑም በ2,949,517.8 /ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺ አምስት መቶ አስራ ሰባት ብር/ ከስምንት ሳንቲም ቤቱ በሐራጅ እንዲሸጥና ከሚገኘው ገቢ ላይ ዕዳው እንዲከፈል ቤቱ በግልጽ ጨረታ ለ 30 ቀናት ታትሞ አየር ላይ ከዋለ በኋላ ይህ ቤት በ6/5/2018 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6/6/2018 6:30 መነሻ ዋጋው በ2,949,517.8 /ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺ አምስት መቶ አስራ ሰባት ከስምንት ሳንትም/ ግልጽ በሆነ ጨረታ ተሸጦ ከሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ለከሳሽ ክፍያ፣ ለጠበቃ አገልግሎት (132,943 ብር) እና ለሌሎች የፍርድ ቤት ወጪዎች እንዲውል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣ እና የአዳማ ከተማ የመሬት አስተዳደር እና በፖሊስ ታዛቢነት እንዲከናወን ትዕዛዝ ተሰጥቷል። በመሆኑም የጨረታውን ውጤት በ 11/6/2018 ዓ.ም 8:30 እንዲያሳውቁ ሲል ፍርድ ቤቱ አዟል።

 

የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender