Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Water Technology Institute (EWTI) (የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከአዲስ አበባ መለስተኛ ባቡር ተርሚናል ፊት ለፊት ሕብረት ባንክ በስተጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2514709338
  • Websitehttps://www.web2.ewti.gov.et/
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Vehicles Rent , Catering And Cafeteria Services , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ልማት ፈንድ (WDF) ጋር ባደረገው የውል ስምምነት መሠረት የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ግብዓቶችን ማሟላት በማስፈለጉ የተለያዩ የግብዓት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Ethiopian Water Technology Institute (EWTI) (የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ልማት ፈንድ (WDF) ጋር ባደረገው የውል ስምምነት መሠረት የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ግብዓቶችን ማሟላት በማስፈለጉ የተለያዩ የግብዓት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ጋዜጣው አየር ላይ ከዋለ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ለመወዳደር የሚያስችላችሁን ማስረጃ በማሟላት እና በመመዝገብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

 

Lot's

Description

Timeline

Remark

Lot 1

Car rent

 

* Amhara region: Wereilu, Kemise, Mersa, Haik. Woldia, and Bahir Dar

* Bensishangul Gumuz region: Assossa

* Oromia: Nekemte

* Tigray: Adigrat. Maichew, and Mekelle

* Somali region: Gode

 

 

 

Maximum of 5 days

per town

 

 

Travel from Airport to

respective towns and

within the specified towns

 

Lot 2

Printing service (training materials, O&M manual & Guidelines printing)

Until September, 2026

Minimum for 58 Utilities

 

Stationaries (Writing pad, Pen, chart paper)

Until September, 2026

Minimum for 500) training participants

Lot 3

Catering Service (Refreshments)

Until December, 2026

 

 

ማሳሰቢያ:- ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው በሁለት ኤንቬሎፕ በማሸግ በኢንስቲትዩቱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 በግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

ኢንስቲትዩቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከአዲስ አበባ መለስተኛ ባቡር ተርሚናል ፊት ለፊት ሕብረት ባንክ በስተጀርባ፣

 

የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

 

Save Tender