Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
  • Address ጅማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966-566646
  • Website
  • Deadline12 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-12 00:00:00
  • Categories Used Items , Electrical Materials

የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 002/2018

ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረሩትን መሥፍርቶች የሚያሟሉ በጨረው ተሳታፊ መሆን ይችላሉ፡፡

በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፦

1.     በማንኛውም የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኦርጅናልና ኮፒውን ጎን ለጎን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ (16-2018 እስከ 2018 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ማለትም ያገለገሉ ኤሌክትሪከ እቃዎች ሰነድ መግዣ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ በጅማ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1000064416026 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 06 መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በባንክ የተመሰከረለትን ስፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     የጨረታው ሽያጭ ቀን 17/ 5/2018 እስከ 3/6/2018 ይሆናል፡፡

5.     የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ቀን እና ሰዓትን አስመልክቶ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በማስገባት በ15ኛ የሥራ ቀን 13/06/2018 ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት አጠናቆ በማስገባት በ4፡30 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ እቅድ፣ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 06 በግለፅ ይከፈታል፡፡

6.     አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ድረስ በመምጣት ውል በመፈራረም ያሸነፍበትን አሮጌ አቃ ማንኛውንም የጉልበት፤ የትራንስፖርት የማውጫና ማውራጃን ጫምሮ ወጭውን በሙሉ በመሸፋን መረከብ ይችላል ፡፡

7.     ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.     ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0966566646 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

Save Tender