Tender Detail

Tender Details

  • Company ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0112 739359
  • Website
  • Deadline30 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-02 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Cloth And Shoes

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት


2ኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

1. የደንብ ልብስ

2. የፅህፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የትዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

3. ሌሎች ቀላል እቃዎች/ጽዳት እቃዎች

4. ለመስተንግዶ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉና ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጥር 11/2018ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 22/2018 ዓም ቀን ድረስ ባሉበት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ዋጋውን በማድረግ ዋናውና ኮፒውን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአ/ከ/ከ/ከተማ ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት በሚገኘው የከፍያና ሒሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ግዢ ከፍል ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይቻላል፡፡

1. ማንኛውም ተጫራች፡-

የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት፣ ተማሪ እሴት ታከስ፣ የምዝገባ የምስከርወረቀት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስከርወረቀት ወቅታዊና የሆነና የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

2 ተጫራቾች ሰነዶቻቸው ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ በዚህ ዌብ ሳይት www.ppa.gov.et የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

 

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታ ዋስትና የብር መጠን

ብር

ሣ

1

ሎት 1 - የደንብ ልብስ

2036

77

2

ሎት 2- አላቂ የቢሮ እና የት/ት ዕቃዎችና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

7998

 

41

 

3

ሎት 3- ሌሎች ቀላል እቃዎች/ጽዳት እቃዎች

 

9434

 

18

4

ሎት 4- ለመስተንግዶ

 

3371

8

5

ጠቅላላ ድምር

 

41.140

36

4. ጨረታው የሚከናወነው በመንግስት ግዥ አዋጅ በተገለፀው ግልፅ ጨረታ ስነስርዓት መሠረት ይሆናለ፡፡

5. ጥቃቅን ተቋማት በአዋጅ መሠረት የተቋቋመ አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የሚገልፅ የዋስትና ደብዳቤ በዘርፉ የደራጀና አምራች መሆኑን የሚገልፅ ማቅረብ ይጠበቅበታ::

5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ ዋናውንና ቅጂውን ላይ በእያንዳንዱ ሰነድ መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት፣ ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይሆናል። ማንኛውም ተጫራች ሙሉ ሠነዱ ተመላሽ ማድረግ አለበት፣ ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውጭ መሆኑን እናሳውቃለን

7. ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር 1,2.3.4 ለተጠቀሱት ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

8. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መዝጊያው ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

9. ጨረታው በ10ኛው ቀን ጥር 22/2018ዓ.ም ከ 11፡00 ያበቃል፣ በማግስቱ በቀን ጥር 25/2018 ጠዋት 3:00 ሰዓት ታሽጎ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. ማንኛውም ተጫራች የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለበት፡፡

12. ማንኛውም አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ የዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡- ህጋዊ ያልሆነ የገንዘብ ሰነድ ማስያዝ ከጨረታ የሚያሳግድና በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ከዊንጌት ወደ አጠናተራ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 13 አጠገብ ወይም ከጦርይሎች ወደ ዊንጌት በሚወስደው ኮልፌ ጤና ጣቢያ ከፍ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 73-93-59/09-46-87-71-31/09-13-69-64-46

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት

Save Tender