ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-የተለያየ ማሽኖት የጥገና አገልግሎት ግዥ
|
ተ.ቁ |
የማሽኑ አይነት እና የጥገናው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
ባለ ሶስት ቢላዋ መቁረጫ ማሽን (Three Knife machine) |
1 |
|
2 |
ሶልና 06 ማሽን (Add and repair the fourth unit) እና ሙሉ ሰርቪስ |
1 |
|
3 |
ሳኩራይ 266-1 ማሽን |
1 |
|
4 |
ሳኩራይ 480-SDP ማሽን |
1 |
|
5 |
ስፒዲ ማስተር 102-2 ማሽን |
1 |
|
6 |
ሳኩራያ 266-2 ማሽን |
1 |
|
7 |
ስፒድ ማስተር 74-2 ማሽን |
1 |
|
8 |
ፕሪማ 546 ማሽን |
1 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ ሚኒስቴርየዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታከስ ከሲራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴከኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያ የፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰሳም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በአካል በመገኘት ማሽኖቹን ማየት ያለባቸው ሲሆን የሚቀርበው ዋጋ ለጥገናው የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ያካተተ መሆን ይኖርበታል። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡
ጨረታው 3/6/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴከኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶከመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጀት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30
ድረ ገጽ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
