Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-13 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለግብርና ጽ/ቤት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና ለባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የቱርሞ ወንዚ ዋሻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

1.     ሎት አንድ የግብርና ጽ/ቤት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የዕህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ ጨረታ

2.     ሎት ሁለት የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የቱርሞ ወንዝ ዋሻ ግንባታ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለግብርና ጽ/ቤት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና ለባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የቱርሞ ወንዚ ዋሻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤

2.     የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፤

3.     ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

4.     የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው/ያላት፣

5.     ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፣

6.     የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ከደረጃ 1-7 ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

7.     መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምትችል፤

8.     የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

9.     የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማሰረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው የብር መጠን ለሎት አንድ 130,000 /አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር/ እና ለሎት ሁለት 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ሲፒኦ CPO በቼክ በመሎ ኮዛ ወረዳ ፈ/ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል፣

11. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሎት አንድ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/፣ ለሎት ሁለት 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢዮች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-8 መግዛት ይኖርበታል።

12. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ስራው የመወዳደሪያ ሀሳብ ድጋፍ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው፤ ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

13. ተጫራቾች ከላይ ከ1-12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል።

14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፣ ሎት ሁለት ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 8:00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 6፡30 ይከፈታል።

ማሳሳቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን፡- 09 16 76 70 44 ወይም 09 10 40 95 44 ይደውሉ፣

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender