Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
  • Address ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0916055039
  • Website
  • Deadline29 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-29 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንት እና እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቦታዎችን በ7ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ መሬትን ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንት እና እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቦታዎችን በ7ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ መሬትን ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በቁጥር ለንግድ 21 ለመኖሪያ 54 ለኢንቨስትመንት 3 በጠቅላላ 78 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድና በባነሮች ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ በስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 200 ብር በመያዝ በሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአካል በመቅረብ ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0916055039/0954566414 መደወል ይችላሉ።

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

Save Tender