Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት
  • Address 22 ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-62-39-83
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cloth And Shoes , Office Equipment

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ /ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 የደንብ ልብስ ሎት 3 የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት


የግዢ ጨረታ መስያ ቁጥር 002/2018

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ /ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 የደንብ ልብስ ሎት 3 የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ መሆን አለባቸው፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በእቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

ሎት ተ.ቁ የሎት ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃ

4,500.00

ሎት 2 ደንብ ልብስ

3,500.00

ሎት 3 የፅዳት እቃ

3,000.00

6.የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

7.ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 1 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

8.ጨረታው 10ኛው ቀን 11፡ዐዐ ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30 በት/ቤቱ ቤተ መጻሕፍት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

10.ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ም/ድ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

12.ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት፡፡

14. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

15. አማራጭ ጨረታ አይፈቅድም ግዢ ፈፃሚ፡፡

16. የታወቁ ጉዳዮች የካሳ ከፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል፡፡

17. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛ⁄ የመ/ ደረጃ

ት/ቤት ሲሆን

ስልክ ቁጥር 0116623983

በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/አንደኛና/የመ/ደረጃ ት/ቤት

Save Tender