በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
NO. |
Items |
Quantity |
|
Lot one |
||
|
1 |
Midi bus |
1 |
|
2 |
Carry truck 35 quintals |
1 |
|
Lot two |
||
|
1 |
Shower truck |
1 |
|
2 |
Garbage transporter dump truck |
1 |
ስለዚህ በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -
1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፡፡
3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /Tin Number/ ያላቸው::
5. ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬከቶሬት በመቅረብ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ/ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው
30ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
9. ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
10. ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
11. ተጫራቾች ለሎት አንድ 400,000/አራት መቶ ሺህ/ እና ለሎት ሁለት 400,000/አራት መቶ ሺህ/ ብርየጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
12 ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት
ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
/ሆሳዕና/
