Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል
  • Address ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114407460
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Medical Equipment And Supplies

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Ald Kit) በድጋሚ የወጣ፣ ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር

የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል፡-

1.     ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Ald Kit) በድጋሚ የወጣ፣

2.     ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች-

1.     ህጋዊ የታደስ የስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

2.     ለሎት አንድ ተቋሙ ድረስ በመምጣት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 300.00 ገዝቶ በመውሰድ ዋጋ መስጠት፣

3.     በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣

4.     የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበርየሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5.     የሚያቀርቡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፣

6.     ጨረታው ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ የሚከፈት ይሆናል፤

7.     ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለሟሟላት ከጨረታው ውጭ ያስደርጋል።

8.     የሁለቱም ሎቶች ለየብቻቸው ዋጋ በማስገባት ፖስታው ላይ የሎት ቁጥሩ መፃፍ አለበት፡፡

9.     ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0114407460/011420235 ላይ መደወል ይቻላል።

Save Tender