እልልታ ውሜን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ ከልል በባህርዳር ከተማ በዝሙት አዳሪነት የሚተዳደሩ ሴቶችን ከዚህ ሕይወት እንዲወጡ ለማገዝ የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን የሚሠራ በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ሲሆን ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረን አሮጌ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጡ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባ
እልልታ ውመን አት ሪስከ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
እልልታ ውሜን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ ከልል በባህርዳር ከተማ በዝሙት አዳሪነት የሚተዳደሩ ሴቶችን ከዚህ ሕይወት እንዲወጡ ለማገዝ የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን የሚሠራ በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ሲሆን ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረን አሮጌ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጡ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ይህ ጨረታ አየርላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከተታታይ ቀናት ውስጥ የዋጋ መወዳዳሪያቸውን በኢንቨሎፕ ለድርጅቱ ፋይናንስና አስተዳደር ቢሮ ከማይመለስ 20% የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጋር ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
|
የተሽከርካሪው ዓይነት፡ ጊሊ አውቶሞቢል |
የሻንሲ ቁጥር፡ ኤል ቢ 37222 ኤስ47ኤች000328 |
|
ኮድ 35-3294 ዕድ |
ስፋት፡ 1.386ሜ፣ ርዝመት 3.650 ሜ፣ ቁመት 1.410 ሜ |
|
የተሰራበት ሀገር፡ ቻይና (ዞንጋሽ) |
የሞተር ቁጥር፡ ኤምአር4 79 ኪው 603309534 |
|
የተሽከርካሪው ሞዴል፡ ኤች ኪው 6630ቢ1 |
የሞተር ጉልበት ፡1,342 ሲሲ |
|
የተሽከርካሪው ሞዴል፡ ኤች ኪው 6630ቢ1 |
ነዳጅ፡ ቤንዚን |
|
የተሰራበት ዘመን፡ እ.ኤ.አ. 2006 |
የሲሊንደር ብዛት፡ 4 |
መኪናውን ማየት ለሚፈልጉ አድራሻ22 ጎላጎል ጀርባ ስልክ ቁጥር 0918194101
እልልታ ውሜን አት ሪስክ
