Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ
  • Address ቃሊቲ በሚገኘው ፋብሪካ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-390267
  • Website
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50,000 (ሀምሳ ሺ ብር)
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው ከታኅሣሥ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቃሊቲ ፋብሪካችን ቅጥር ግቢ ድረስ ቀርቦ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) በማስያዝ ማመልከት ይቻላል። ጨረታውም ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡15 ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

0114-390267/0114-391553

 

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ

 

Save Tender