Tender Detail

Tender Details

  • Company ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ
  • Address ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 10ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-113-52-75
  • Website
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security10%
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Vehicle

ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡

ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ


የጨረታ ማስታወቂያ

ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. ኢትዮጵያዊ የሆነ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ወይም ያላት፡፡

2. ግብር ስለመከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ት፡፡

3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ16 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡00 በመምጣት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች በገዛው የጨረታ ሰነድ ላይ ክብ ማህተም ወይም በመፈረም በታሸገ ፓስታ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የእያንዳንዱን መኪና መነሻ ዋጋ 10% በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ፣የሞሉትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናል እና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተወዳዳሪዎች የገዙትን ሰነድ እና ደረሰኝ በመያዝ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ገላን ክ/ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ በሥራ ሰዓት ማየት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

7. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተረጋገጠ ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የዋጋውን ውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈረም ይኖርበታል፡፡

8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ መግቢያ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግ እና እራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይችሉም፡፡

9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡

10. የጨረታ መክፈቻ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 10ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-113-52-75

ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩኘ

Save Tender