Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301/ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011834 77 32
  • Website
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Interior Design Service And Material , Vehicle , Cloth And Shoes

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዢዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ መ/ቤቶች የእቃ ግዥዎችን በ4ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዢዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ መ/ቤቶች የእቃ ግዥዎችን በ4ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

ሎት 1 LED DISPLAY ኢንተርየር ዲዛይን ጨምሮ

ሎት 2 የከባድ ተሸከርካሪ ጎማ

ሎት 3 የደንብ ልብስ

ሎት 4 የፕሪንተር ቀለሞች

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ፣ ቲን ሰርተፍኬት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በኢቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ እንዲሁም ታከስ ከሊራንስ ከጨረታው ሰነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ጨምሮ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ዋናውንና ኮፒውን በማቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡

2. የጨረታ ሰነዱ በኢንቨሎፕ ታሽጎ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻው በፖስታ ታሽጎ የኮ/ቀ/ከ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

3. ጨረታው እስከ ዘኛው ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስ ሰነዱ ተመላሽ ተደርጎ በ4፡30 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4. ተጫራቾች በጋዜጣው ላይ በተገለጹት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ በመፈረም ማቅረብና ማረጋገጥ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ በሎትı ለተጠቀሰው 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እንዲሁም በሎት 2 ብር50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከሎት 3 እና ሎት 4 15.000 (አስራ አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆኑ ከአደራጃቸው እካል የድጋፍ ደብዳቤ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ፑል የመንግሥት ግዥ ቡድን ስም ተሠርቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

7. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ የጨረታ ዓይነቶች ውስጥ የተዘረዘሩትን ያንዱ ዋጋ እና የጠቅላላውን ዋጋ በግልጽ ከጽ/ቤት ገዝተው በወሰዱት ሰነድ ላይ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቶች ሎት 2,3.4 በተገለፁት ጨረታ ዓይነቶች በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ወደ ፅ/ቤታችን ሳንፕል ከፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በሎት 1 LED DISPLAY ኢንተርየር ዲዛይን ጨምሮ ጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው ስፔክ መሠረት መሙላት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው እንደተከፈተ ስፔኩ ታይቶ እንዲሁም በመሸጫ ቦታ ውስጥ ስቶክ መኖሩን እና ሳምፕል ማሳየት ይኖርባቸዋል፡፡ ሌሎቹ በጨረታ ሰነዱ በተገፀው ስፔስፊኬሽን መሠረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፍለ ከተማው ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

ስልክ ቁጥር 0118350897

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ፑል የመንግሥት ግዥ ቡድን

Save Tender