Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama National Regional State Road Development &Transport Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462121455
  • Website
  • Deadline23 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)
  • opening date2026-01-23 00:00:00
  • Categories Machinery , Office Machines And Accessories

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner and Time Attendance በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Sidama National Regional State Road Development &Transport Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ)


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner and Time Attendance በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት ዕቃዎች በውድድር መስፈርት መሠረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የአቅርቦት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የስራ ቀናት ሆኖ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00- 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  3. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) በCPO ወይም ህጋዊ ባንክ ጋራንቲ (Uncondtional Bank Guarantee) 190 ቀን ፀንቶ የሚቆይ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታውን በሚወዳደሩበት ጊዜ በሁለት ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ላይ ብቻ በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያ በቴክኒካል ውስጥ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ለ3 ወራት (ለ90 ቀናት) ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) ከፍሎ ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይረክቶሬት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 104 በአካል ቀርበው መግዛት ይቻላል፡፡
  7. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ

0462121455/0462122050

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ ልማትና

ትራንስፖርት ቢሮ

ሀዋሳ

 

Save Tender