በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም የተለያዩ ግንባታዎች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም ከሚያስገነባቸው ግንባታዎች መካከል፡-
ሎት 1. የተለያዩ ግንባታዎች፡-
- ፖኬጅ ቁጥር GT-WaSH-CW-03-2018 Construction of New communal latrine at slum area, at Gidole Town.
- ፓኬጅ ቁጥር GT-WaSH-CW-04-2018 Construction of new placenta pit, ash pit, dry waste pit, latrine rehabilitation and water supply rehabilitation for Gidole HC,at Gidole Town.
- ፓኬጅ ቁጥር GT-WaSH-CW-01-2018 Construction of new 3 seat VIP latrine, dry waste pit & rehabilitation of water supply for Laygnaw Areguba HP, at Gidole Town.
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- *የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት /ኦን ላይን) ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 50,000 ብር ሰ.ፒ.ኦ / ከታወቀ ባንክ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጊዶሌ ከተማ አስ/ር ገቢዎች በመቅረብ ለአንዱ ጨረታ የማይመለስ 150 ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው::
- የገዙትንም ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት ፊርማና ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጁ የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ 21ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡00 ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ በጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- የተጫራቾች በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ተለይተው በተገለፀው 7 ቀናት በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10% ወይም ከዛ በላይ በማስያዝ ውል መግባት፡፡
- መ/ቤቱ ከጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0467740564/536 ይደውሉ ::
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
