Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline23 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-23 00:00:00
  • Categories Generators

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/208/2025

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

No.

Bid Description

Bid closing

Bid opening

1

Supply and Fix of Generator

ጥር 15/2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

ጥር 15/2018 ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት

Pre-qualification requirements for supply, Erection, Installation, Testing and commissioning of Generator

No.

Requirements

Remark

1

Company profile

The Company profile must include year of establishment, number of employees and relevant registrations /licenses

2

At least 5 Relevant work experiences

Work experiences must include project name, project number and client name with testimony letter.

3

Technical Capacity

Technical Capacity must include ex-pertise Aeras, equipment and resource-es, key staff qualification.

 

4

Financial Capacity (Annual 4 turnover of 10,000,000 for the last 3 years)

Financial Capacity must include annual turnover for the last 3 years and audit report.

ስለሆነም: -

1. ተመዝጋቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታክስ ከሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተመዝጋቢዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቴከኒካል ሰነዳቸውን አሽገው ይዘው በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያ ቀን 15/05/2018 ድረስ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ሰነዳቸውን አዘጋጅቶ በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች ያቀረቡትን ቴከኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች ብቻ መዝግቦ በመያዝ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል ዋጋ በማወዳደርግዥውን የሚያከናውን ይሆናል።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሊቲ ቶታል ከስዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር ስትሴት ደራርቱ ቱሉ

ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሽ Info@dce-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፓ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender