Tender Detail

Tender Details

  • Company የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የቄለም ወለጋ ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0917729408
  • Website
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Furniture

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ

በሚገኘው በምቢ ዶሎ በሚገኘው የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በአካል ወይም በወኪሎቻችሁ አማካኝነት የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ የቄ/ወ/ዞን ገንዘብ ፅ/ቤት አካውንት ቁጥር 1051654201215 ሲንቄ ባንከ ላይ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ሆኖ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን የመከፈቻው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል::

አድራሻ፡- ቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ደንቢ ዶሎ ከተማ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር ፡-0917729408/0575553280/0965551572 ማግኘት ይቻላል፡፡

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender