በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ዝኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገባው የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ዝኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገባው የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመነ ግብር የከፈሉና የተሟላ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2 ግብይቱ 200000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
3. የTIN ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥርና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሀሳብ መስጫ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሸያ ማድረግ አይቻልም፡፡
6. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታ ውጭ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት የሚወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 150 /አንድ መቶ አምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል የክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ማግኘት ይችላሉ
8. የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) ከሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
9.ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም የንግድ ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ25/4/2018 እስከ 09/05/2018 2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ለ15 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን 16ኛው ቀን ማለትም 10/05/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ይሆናል፡፡
11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 10/05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 በአ/ፉ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ምናልባት 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል ወይም ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ 1% በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ጋራንት (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
12, የጨረታ ማስከበረያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሠነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል፡፡
13. መ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፦
መ/ቤቱ ግዥውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል።
ስበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910644830/0912199019/ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ። አድራሻችን ጨፋሮቢት ከተማ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 300 ኪ/ሜ ላይ እንገኛለን፡፡
በአብክመ የአሮሞ ብ/ዞን አር/ፉ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
