የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሒት የመንገድ ሥራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል supply of Asphalt Mc30 እና RC70 cut back Bitumen ግዥ አስመልክቶ ከStock /ከክምችት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሒት የመንገድ ሥራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል supply of Asphalt Mc30 እና RC70 cut back Bitumen ግዥ አስመልክቶ ከStock /ከክምችት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply of Asphalt Mc30 and RC70 cut back bitumen |
ለደባርቅ ቧሒት የመንገድ ሥራ ፕሮጀከት
|
DEC/BM/205/2025
|
ጥር 6/2018ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ሰዓት |
ጥር 6/2018ዓ.ም ከጠዋት 4፡15 ሰዓት |
200,000.00 |
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ…ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ(Bid bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋጠ ቼክ(Cpo) መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደርአትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ብራንድ ብቻ ነው ፤ በአማራጭየቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ
የቀጥታ ስልከ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [nfo@dce-et.com የድረ -ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ. ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
