Tender Detail

Tender Details


የምስራቅ ዕዝ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮርጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርና ለከ/ጦር አገልግሎት የሚውሉ - 1. የጽሕፈት መሣሪያ እና የትምህርትና ሥልጠና መርጃ እቃዎች 2. የፅዳት እቃዎች 3. የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች 4. የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ/ሐረር


የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ዕዝ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮርጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርና ለከ/ጦር አገልግሎት የሚውሉ -

1. የጽሕፈት መሣሪያ እና የትምህርትና ሥልጠና መርጃ እቃዎች

2. የፅዳት እቃዎች

3. የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

4. የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ እቃዎች

በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በተሰማሩበት ሥራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ ከሊራንስ እና የተጨማረ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረርምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በሚገኘው ግዥ ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 07/05/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐረር ቤተ መንግስት መኮንኖች መዝናኛ ከበብ ይከፈታል:: መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

በስልክ ቁጥር 025 666 85 25/025 466 08 58/0982741519/0915653530/0914154387

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምስራቅ ዕዝ

የ304ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ/ሐረር

Save Tender