በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ
- የዘመኑ ግብር የከፈል
- የንግድ ምዘገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ (50.000) ሃምሳ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ፣ ካሽ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል ተጫራች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 አርጂናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው በ15ኛው የስራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የሚታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ
- የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይቀይርም
ለበለጠ መረጃ:- 09-25-10-92-00/09-29-94-72-57/09-29-93-89-04/0939330829
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
