ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ሥልጠና እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ስለሆነም ለሚረዳቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጤፍ አይነት አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተስፋ ድርጅት
የጤፍ ጨረታ ማስታወቂያ

|
ተ.ቁ |
አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ማስረከቢያ ቦታ |
|
1 |
ሰርገኛ ጤፍ |
ኩንታል |
464 |
ተስፋ ድርጅት አዲስ አባባ ቅርንጫፍ |
|
2 |
ሰርገኛ ጤፍ |
ኩንታል |
220 |
ተስፋ ድርጅት ጋምቤላ ቅርንጫፍ |
|
3 |
ሰርገኛ ጤፍ |
ኩንታል |
250 |
ተስፋ ድርጅት አሶሳ ቅርንጫፍ |
|
4 |
ሰርገኛ ጤፍ |
ኩንታል |
600 |
ተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ |
ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ የንግድ ምዝገባ ስርተፊኬት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- በዘርፉ የየታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርቲፊኬት ያላቸው መሆን አለባቸው።
- የጨረታ መሣተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ ደብዳቤ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል
- የግብር መለያ ቁጥር (Tin No.) ሰርቲፊኬት ያለው፡፡
- ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን የዋጋ ሰነዶች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶኩመንት ለየብቻ በማሸግ ወይም ሁለቱን የታሸጉ ፖስታዎች በአንድ ፓስታ በማሸግ ከነሳምፕሉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀነ- 6፡00 ድረስ ተስፋ ድርጅት ዋናው መሥሪያ ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እያንዳንዱ ቅርንጫፍ ጨረታ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (አምሣ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከቴክኒካል ዶክመንቱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ለሚያቀርቡበት ቅርንጫፍ ከድርጅቱ ብር 300.00 (ሶስት ፎርም ለእያንዳንዱ መቶ ብር) በመግዛት በተዘጋጀው የድርጅቱ ፎርም ብቻ ዋጋ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በፈለጉት ቅርንጫፍ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራጮቾች የሚያቅረቡት ዋጋ እስከ ማስረኪቢያ ቦታ ያለውን የትራንስፓርት ዋጋ ጭምር የያዘ መሆን አለበት፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ ሰረዝ ድልዝ መኖር የለበትም
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 0113694480/0914737422
አዲስ አበባ