ሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ለፕሮጀክት ትግበራ የሚያግዝ ማንዋል ማሳተም ይፈልጋል።
ሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፕሬሽን ኢትዮጵያ
የጨረታ ማስታወቂያ
ሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፕሬሽን ኢትዮጵያ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በሶማሊያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች፤ በደቡብ ምዕራብ፣ እና በሲዳማ ክልሎች በስራ እድል ፈጠራ በግብርናና በአየር ንብረት ለውጥ፣ በመሰረተ ልማት ግንባታ በውሃ ስራዎች፣ በመልካም አስተዳደር እና በሌሎች ዘላቂና ጊዚያዊ የህይወት አድን ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ነው።
ድርጅቱ ለፕሮጀክት ትግበራ የሚያግዝ ማንዋል ማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ህትመቱን ለመስራት ፍላጎቱ ያላችሁ እና ህጋዊ ተጫራቾች ከታህሳስ 08/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ይሸጣል።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከታህሳስ 06/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም እስከ 8፡00 ሰዓት ሔልቬታስ ባሕር ዳር ቢሮ ድረስ በመምጣት 300 (ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 5 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሔልቬታስ ባሕር ዳር ቢሮ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
- የጨረታ ሰነዱን ባሕር ዳር ከተማ በሚገኘዉ ሔልቬታስ ቢሮ ቀበሌ 16 ዶ/ር አብዱ ስፔሻሊቲ የዓይን ክሊኒክ 2ኛ ፎቅ ማግኘት ትችላችሁ።
- ስልክ፡- 0582208384/85
