በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቦ/ቦ/ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት ግንባታዎችን በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ በቀረበው ጥያቄ መሠረት አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቦ/ቦ/ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ፤
- በLOT1- በሄረጀ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የተሻሻለ ባለ 4 ቀዳዳ የሴቶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ
- በLOT2- በሄረጀ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የሴቶች ንፅሕና መጠበቂያ ክፍል [MHM ROOM] ግንባታ
- በLOT3- በሄረጀ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የተሻሻለ የቆሻሻ ማቃጠያ (INCINENATER) ግንባታ ጨረታ ቁጥር ET-SOUTHETH-516164-CW-REQ 80
- በLOT4-ኦሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የተሻሻለ የቆሻሻ ማቃጠያ (INCINENATER) ግንባታ
- በLOT5- ኦሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የሴቶች ንፅሕና መጠበቂያ ክፍል [MHM ROOM) ግንባታ
- በLOT6- ኦሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የውሃ መስመር ዝርጋታ አቅርቦት (WATER SUPPLAY] ጨረታ ቁጥር ET- SOUTHETH-516164-CW-REQ 81 ግንባታዎችን በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ በቀረበው ጥያቄ መሠረት አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ የሥራ ተቋራጮች፡
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ የ2018 ዓ.ም ግብር በመክፈል ታክስ ክሊራንስ ቲን ሠርተፊኬት እና ተ.እ.ታ (vat) ተመዝጋቢ E-GP ኦንላይን Registred የተደረገ ሠርተፊኬት ደረጃቸውን ያሳደሱ GC/BC ከ8 እና ከዚያ በላይ ያላቸውና እንዲሁም በውሃ ሥራ WWC-7 ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- ተጫራቾች መልካም የሥራ አፈጻጸም ከሥራ ጋር ተያያዥነት ያለውና ላለፉት ሦስት በጀት ዓመት የተሠራ ሥራ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል/የምትችል የሥራ ውል ደብዳቤ፦ ርክከብ ቨርቫልና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ከትም/ጽ/ቤት ሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል
- ተጫራቾች ማኅበራት ከሆኑ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለ በኋላ በዚህ ጨረታ ሥም የተፃፈ የገበያ ዕድል ደጋፊ ደብዳቤ ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በPLOT ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር በባንክ የተመሰከረለት (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነት (3%) በላይና በታች መሆን የለበትም።
- ተጫራቾች በመንግሥት ግዥ አዋጅ መሠረት (3%) ለመክፈል የሚችልና የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው/ያላት ከሆነ ተቀባይነት የለውም
- ተጫራቾች በዞኑ ውስጥ ሢሰሩ ምንም አይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ኦሪጅናሉን በአንድ ላይ በማሸግ የኦሪጅናሉን ፎቶ ኮፒ ሁለት ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የድርጅቱ ስም ፊርማና ማህተም ተደርጎ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
- ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት በ32ኛ በሥራ ቀን ላይ ከላይ ከተዘረዘሩት ሎቶች ከLOT1 እስከ LOT3 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑንና ከLOT4 እስከ LOT6 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ቀርበው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዝርዝርየያዘውን ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይችላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ሲታወቅ የጠቅላላ ውል ዋጋ (10%) በባንክ የተረጋገጠ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ 0913946398 /0927051520/ ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በደ/ኢት/ክ/መ/የወላይታ ዞን ቦሎሶ ቦምቤ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት
