Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467710211
  • Website
  • Deadline06 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2026-01-06 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

ሎት፡- 1 የዘሞ ጤና ጣቢያ የአምቡላንስ ማቆሚያ እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ GC-6/BC-5

እና ከዛ በላይ

ሎት፡- 2 የወራቤ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ GC-6/BC-5 እና ከዛ በላይ

ሎት፡- 3 የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጥገና ግንባታ የጠጠር አቅርቦት የመኪና ጀርባ ኪራይ GC-9 የግንባታ ግብዓት አቅርቦት ማኅበራት እና ከዛ በላይ

  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
  • ቲን ነምበር ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግሥት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤-
  • የጨረታ ዋስትና ሎት 1 የዘሞ ጤና ጣቢያ የአምቡላንስ ማቆሚያ እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ GC-6/BC-5 እና ከዛ በላይ 50,000 ሎት 2 የወራቤ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ GC-6/BC- 5 እና ከዛ በላይ 60,000 ሎት - 3 የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጥገና ግንባታ የጠጠር አቅርቦት የመኪና ጀርባ ኪራይ GC-9 የግንባታ ግብአት አቅርቦት ማኅበራት እና ከዛ በላይ 100,000 ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታ ሰነዱን አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድ እና ቴክኒካል ፎቶ ኮፒ ሁለት እንዲሁም ፋይናሻል ኦርጅናል አንድ እና ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ ሁለት ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0467710211 ይደውሉ

 

በማ/ኢ/ክ/መ በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender