ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 007/18
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ አንድ (ሱት 1) - የተሰያዩ ተሽከርካሪዎች ግዥ፤
|
ተ.ቁ |
አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ከ38-60 ሰው የመጫን አቅም ያለው አውቶብስ (ባስ) |
በቁጥር
|
1 |
|
2 |
ሚኒባስ |
በቁጥር |
1 |
በጨረታ ሁለት (ሱት 2፡- የተሰያዩ የቢሮ መገልገያዎች (ፈርኒቸሮች) ግዥ፤
|
ተ.ቁ |
አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ጠረጴዛ (የተለያየ አይነት እና መጠን ያላቸው) በቁጥር
|
በቁጥር
|
8 |
|
2 |
ወንበር |
በቁጥር |
59 |
|
3 |
ሼልፍ |
በቁጥር |
10 |
|
4 |
የልብስ ሳጥን (ቦከስ ሎከር) |
በቁጥር |
6 |
|
5 |
ባለ አራት መሳቢያ የብረት ፋይል ካቢኔት |
በቁጥር |
1 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስስሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታከስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይየማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሽያል የቴከኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረገ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሎት አንድ ለቀረበው ብር 50,000፣ በሎት ሁለት ለቀረበው ብር 30,000 በባንከ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::
ጨረታው 5/5/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴከኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶከመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴከኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-55-52-30
ድረ ገጽ:- (www.ethbspe.org)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
