Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮቡታጅራ
  • Address , Phone: 0461450450
  • Website
  • Deadline31 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-31 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮቡታጅራ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/01/2018

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበትና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ከላይ የተጠቀሱትን ግዥዎች በንግዱ መስክ ፈቃድ ያላቸው በሁለም ወይም በተናጠል መወዳደር ይችላሉ፤
  6. በጨረታ ላይ የወጡት ዕቃዎች መ/ቤቱ ያወጣውን እስፔክ ያሟላ በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል፣
  7. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 121 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% ለ90ቀን የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ከሆኑ የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ከታወቀ ባንክ የተመሰከረለት / የተረጋገጠ ወይም በጥሬ ገንዘብ ለቢሮው ማስያዝ አለበት።
  10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የተሟላ ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል ለብቻ እና ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ እና ሲፒኦ (CPO) ኮፒ ለየብቻ በጥንቃቄ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ጨረታው በወጣ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኦርጅናልና ቴክኒካል በመለየት ይከፈታል፡፡
  12. ጨረታው የሚከፈተው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ መ/ቤቱ መረጃ ዴስክ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. የቴክኒካል ግምገማ መነሻነት ያለፈና ያላለፈ ከተለየ በኋላ ውጤታቸው መ/ቤቱ ቦርድ ላይ ይለጠፋል፣እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን ለተወዳዳሪ ድርጅቶች በደብዳቤም ይገለጻል፡፡ የፋይናሻል መክፈቻ ቀንም ይገለጻል፡፡
  14. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  15. ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
  16. የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ከመ/ቤቱ ጋር አስፈላጊውን ውል ይፈራረማል።
  17. ቢሮ መ/ቤት/ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 145 04 50 / 046 145 20 91

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮቡታጅራ

Save Tender