ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
- ተጫራቾቸ የVAT ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ጨረታው እስከ ታህሳስ 9,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የትራንስፖርት ጭነት መጠን 150 ኩንታል እና ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የኢንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆን ይኖርበታል።
- ጨረታው ታህሳስ 9,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
- ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872
