በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ የዱራሜ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። Lot 1, Serving Material Lot 2. ICT Lot 3. Electro Technology Lot 4. Textie Lot 5. Electro Mechanical Technology Lot 6. Drafting Lot 7, Furniture Making Lot 8, Construction Lot 9. Garemebt Lot 10 Agro Lot 11, Automotive Lot 12. Manufacturing Lot 13. የደንብ ልብስ Lot 14. የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
- ተጫራቾች የተዘጋጀው ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመላስ ብር በአንድ ሎት 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በኮሌጁ የአካውንት ቁጥር 1000039456897 ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ ይዘው ዘውትር በሥራ ቀን ዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመሄድ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10000.00/አስር ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶች ቴክኒካል ዶክመንት በአንድ ፖስታ ፋይናንሸል ዶክመንት ኦርጅናል በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሸል ዶክመንት 1 ኮፒ ለየብቻ በማሽግ በአንድ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ ግ/ን/አስ/ሥ ሂደት ማስገባት የምትችሉ ሲሆን በዕለቱ 8፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜና እሑድ ወይም በዓል ከሆና በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው 60 ቀናት ይሆናል። የጨረታ መክፈቻ ቦታ ዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ ግ/ን/አስ/ሥ/ሂደት ቢሮ ይሆናል። ዕቃ የማስረከቢያ ቦታ ዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ። መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09 13 21 90 05/ 09 13 45 09 88
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ የዱራሜ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
