Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204632
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት


ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com, www.afroteneder.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ።

የስራው አይነት

 

የስራ ቦታ

 

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ጊዜ

 

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

ጨረታው መዝጊያ ቀን ሰዓት

 

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

 

ነ/ቦረና፣አዶላ ሻኪሶ፣ ቡሌ፣ ሆራ ፣ያቤሎ እና ሞያሌ

4279218 እና 4279219

 

ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 02:30 ሰዓት

15 ቀን

 

ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 06:00 ሰዓት

ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 08:00 ሰዓት

30,000.00

 

 

መስፈርቶች:-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

Save Tender