Tender Detail

Tender Details

  • Company ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር
  • Address በቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየዉ በላይ 6ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-14-92-53/
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityያስገቡበትን 2%
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Vehicle

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አንድ አንድ አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2018

 

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አንድ አንድ አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ስርተፊኬት በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችልና የመንግስት ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸዉ።
  2. የጨረታዉ ሰነድ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ድረስ በቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየዉ በላይ 6ኛ ፎቅ ባለዉ ቢሮአችን የፋይናንስ አስተዳደርና ንብረት መምሪያ ድረስ በመምጣት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታዉ በአየር ላይ በዋለ በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. የጨረታ ፖስታዉን ፋይናንሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ/ በተለያየ ፖስታ ኦሪጂናለና ኮፒ በመለየት በፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ያስገቡበትን 2% በ CPO ወይም ክቴክኒካል ሰነድ /ህጋዊ ሰነዶች/ጋር በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታዉ ቀን ዕሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስልክ ቁጥር 0116-14-92-53/

0911-74-98-96 ጃፖን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየዉ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

 

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር

 

Save Tender