በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ 1- አላቂ የጽህፈት መሳሪያ 2- ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች 3- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 4-ቋሚ የቢሮ እቃዎች 5- ደንብ ልብስ 6- ፋይል ፎልደር እና ሌሎች የህትመት ውጤቶችን ከህጋዊ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ
1- አላቂ የጽህፈት መሳሪያ
2- ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች
3- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
4-ቋሚ የቢሮ እቃዎች
5- ደንብ ልብስ
6- ፋይል ፎልደር እና ሌሎች የህትመት ውጤቶችን ከህጋዊ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2-የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን) ያላቸው
4- ጠቅላላ የእቃው የግዥ መጠን 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከለ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
5- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸውጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6- የሚገዙትን እቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 50/አምሳ / ብር በመከፈል ከቦረና ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የሰራ ሂደት ቢ/ቁ.3 ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የእቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲ.ፒ.አ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
9-ማንኛውም ተጫራች የጫረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቦረና ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጫረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ማስገባት ይችላሉ፡፡
10-ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦረና ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በዚያው በተመሳሳይ ቀን በስራ ሰዓት ከቀኑ 8፡30 ስዓት ላይ ታሺጎ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በቦረና ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ደጋፊ የሰራ ሂደት ይከፈታል፡፡
11-መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
12. በጨረታው ለመሳተፍ እና ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቦረና ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በሰ/ቁ/ 033 220 10 62 ወይም 0922902872 ላይበመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
13.በጫረታው አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉትን ዕቃ ቦረና ወረዳ ፍ/ቤት አጓጉዘው በአካል ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
14.አሸናፊ የሚለየው በሎት ድምር ነው፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን
የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት
