Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0473312267
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security25,000.00
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ


የሞተር ሳይክል ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ውሃ/ዕቃ/ግ/ጨ/ቁ002/2018

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -

*በሞተር ሳይክል አቅራቢነት ዘርፍ የተሰማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል ።

*በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፣ የቲን /TIN/እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

*ተጫራቶች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክሜንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው።

*ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454343507 ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡

*ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ/CPO/ ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተገደበ ቢድ ቦንድ /unconditional Bid Bond/190 የስራ ቀናት የሚቆይ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ል/መ/ውሃ/ማዕ/ ኢነ/በሮ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

*ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት አንድ(1) ኦርጅናልና ሁለት(2) ኮፒ የጨረታ ሰነድ በተለያዬ ፖስታ ታሽጎ ፖስታው ላይ ኦርጅናልና ኮፒ የሚል ጽሑፍ ተለይተው መቅረብ አለበት፡፡

*ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በእያንዳንዱ የሞተር ሳይከል ዓይነት በገዙት አሪጂናል ሰነድ ላይ ባለው ሰንጠረዥ ከነቫት በመጻፍ በሰም /በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/መ/ውሃ/ማዕ/ ኢነ /ቢሮ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ የጨረታሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

*የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/መ/ውሃ /ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡

*የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ከላይ በተገለጸው መሰረት ይሆናል፡፡ በመክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

*አሸናፊ ተጫራች ሞተር ሳይከል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/መ/ውሃ /ማዕ/ኢነ /ቢሮ ድረስ በማምጣትና ዕቃውን በማስፈተሽና የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡

ቢሮ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ 0473312267/1819/2005 ደውለው ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት

የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ

ቦንጋ

Save Tender