Tender Detail

Tender Details

  • Company OMO BANK (ኦሞ ባንክ አ.ማ)
  • Address Lideta Sub-city, Wereda 07 Ras Abebe Aregawi Avenue Nile Insurance Building, 20th Floor Addis Ababa, ETHIOPIA, Phone: +251462202053
  • Websitehttps://www.omobanksc.com/
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ኦሞ ባንክ አ.ማ አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

OMO BANK (ኦሞ ባንክ አ.ማ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኦሞ ባንክ አ.ማ አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ  ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ከተማ

የቦታ ስፋት 

በካ.ሜ

ቤቱ የሚሰጠው 

አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ግምት የጨረታ ቀን እና ሰዓት ጨረታ የወጣው
ከተማ ቀሌ

የካርታ 

ቁጥር

ቀን ሰዓት
1 GA ኮንስትራክሽን ወ/ሮ ብሌን አበራ፤ ገሮ ቅርንጫፍ

አርባምንጭ 

ከተማ

ወዜ 1406 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 814,402.50

ታህሳስ 06/2018 

ዓ/ም

3፡00-4፡30 1ኛ ዙር
2 ሠው ለሠው ምግብ ዝግጅት ማህበር፤ ወ/ሮ ካሎሴ ካሳ፤ ገሮ ቅርንጫፍ

አርባምንጭ 

ከተማ

ወዜ RW-26 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 1,125,00.45

ታህሳስ 06/2018 

ዓ/ም

5፡00-6፡30 1ኛ ዙር
3 ቃል ካፊተሪያ ማህበር አቶ እንዳሻው ጉደታ፤ ገሮ ቅርንጫፍ

አርባምንጭ 

ከተማ

ቤሬ ዕ/በር 1463A 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 2,139,223.50

ታህሳስ 07/2018 

ዓ/ም

3፡00-4፡30 1ኛ ዙር
4 ይርዳው ሻይ ቡና ማህበር፤ አቶ አጥናፉ አባሎ፤ ገሮ ቅርንጫፍ

አርባምንጭ 

ከተማ

ጉርባ R-694B 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 515,623.75

ታህሳስ 07/2018 

ዓ/ም

5፡00-6፡30 1ኛ ዙር

 

የሐራጅ ደንቦች፤

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ጨረታው በሠንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በጨረታ በሚሸጠው ቤት ፊት ለፊት ይደረጋል፡፡

3.     ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

4.     ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡

5.     ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ድብዳቤ ይጽፋል፡፡

6.     ባንኩ የተሻላ አማረጭ ካገኘ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7.     ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግሥት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ለመንግሥት የሚከፈለውን ማንኛውንም ውዝፍ ክፍያ ይከፍላል፡፡

8.     ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-881-1955 (ጎሮ ቅርንጫፍ) ወይም 046-881-011 (አርባምንጭ ዲስትሪክት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ኦሞ ባንክ አ.ማ

Save Tender