Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline06 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2026-01-06 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood free 84cm 60gm ብዛት 100,000 ኪ.ግ Pink Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል: Blue Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል Cor Box 37×37×43cm ብዛት 1,000 Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/18

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood free 84cm 60gm ብዛት 100,000 ኪ.ግ Pink Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል: Blue Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል Cor Box 37×37×43cm ብዛት 1,000 Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታከስ ከሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴከኒካስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾቾ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 በባንክከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡

ጨረታው 28/4/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በገዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሸያል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት ቴከኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገጽ (www.ethbspe.org)

 ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender