Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Vehicle tire , Kitchen Materials

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማኅበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል አገልግሎት ለሚሰጠው ሎት 1-የሬስቶራንት ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ምግብ ቤት ዕቃዎች (Various) Kitchen Equipment) ማለትም Hot kitehen (Counter top electric flyer, Deep freezer Boiler etc.), Cold Kitchen (potato peeler 10kg. Onion grinder etc.). Pastery mixer 80lt, oven triple door (Deck), Stewarding (Dishwasher L shape medium. Cold house and butcher, Laundry Dry storage etc ሎት 2፡- ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች ሎት 3፡- ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውሉ የሕንጻ ጥገና እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግበር ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር CN/NCB/19/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማኅበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል አገልግሎት ለሚሰጠው ሎት 1-የሬስቶራንት ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ምግብ ቤት ዕቃዎች (Various) Kitchen Equipment) ማለትም Hot kitehen (Counter top electric flyer, Deep freezer Boiler etc.), Cold Kitchen (potato peeler 10kg. Onion grinder etc.). Pastery mixer 80lt, oven triple door (Deck), Stewarding (Dishwasher L shape medium. Cold house and butcher, Laundry Dry storage etc

ሎት 2፡- ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች

ሎት 3፡- ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውሉ የሕንጻ ጥገና እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግበር ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ የግዥ ዋና ከፍል ብር 100.00 በመከፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6:00 እና ከሰዓት 7፡ 00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል፡ : የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1:- ብር 100,000.00 እንዲሁም ለሎት 2 እና 3 ብር 50,000.00 ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ጥን ውስጥ እስከ ታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የዕቃዎች ርከከብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ የድርጅቱ የዕቃ ግምጃ

ቤት ይሆናል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና መ/ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡- 011-1-569992

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃሳፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር

Save Tender