የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AIG / AGRO/001/2018
የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. የሳር ድርቆሽ 13. ገፈራ /ሳይሌጅ
2. የተከካ በቆሎ 14. የጤፍ ገለባ/ጭድ
3. ፍሩሽካ 15. የቢራ ተረፈ ምርት
4. ፍሩሽኪሎ 16. ጨው
5. ጥፍጥሬ 17. በቆሎ (ደረጃ 1, 2, 3)
6. የባቄላ ልጣጭ/ ዱቃ 18. ዳይካልሲየም ፎስፌት
7. የምስር ተረፈ ምርት 19. ላይሰን
8. ሞላስስ 20. ሜቲዮኒን
9. የኑግ ፍጉሎ ኤከ 21. ብሮይለር ፊኒሽር ፕሪሚክስ 2.5%
10. ለየር ፕሪሚክስ 2.5% 22. ብሮይለር ግሮወር ፕሪሚክስ 2.5%
11. ለየር ግሮወር ፕሪሚክስ 2.5% 23. ብሮይለር እስታርተር ፕሪሚክስ 2.5%
12. የተፈጨ አጥንት
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋናው ቢሮ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0910241457/
0910058084/0912179462 ይጠቀሙ።
የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
